No media source currently available
ኮሮናቫይረስ ከተከሰተባቸውና ከተዛመተባቸው ሃገሮች ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ከዘጠኝ መቶ በላይ ሰዎች የጤና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።