በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢዴፓ አቤቱታ እያሰማ ነው

  • መለስካቸው አምሃ

"በአገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ይፋ ያደረግኋቸውን መግለጫዎች፣ መንግሥት የሚቆጣጠራቸው መገናኛ ብዙኃን አዛብተው አቀረቡብኝ" ሲል ኢዴፓ ከሰሰ።

ኢዴፓ አክሎም "አገር-አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትም የማቋቋሚያ አዋጁንና መተዳደሪያ ደንቡን የሚጥስ መግለጫ አውጥቷልና፣ እከስሰዋለሁ" ብሏል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።


XS
SM
MD
LG