በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‘ቀኖና ፈረሠ?’ ወይስ ዕርቅ ወረደ?


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን በውጭና እውስጥ ያሉት ጉዳይ

“ቀኖና ፈረሠ፤ ሕገ-ቤተክርስቲያን ፈረሠ” በሚል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል መለያየት መፈጠሩ፣ በዚህም የተነሣ እስከመወጋገዝ መደረሱ ይታወቃል፡፡

ይህንን ልዩነት ለማስቀረትና የቤተክርስቲያኒቱን አባቶች ወደ አንድነት ለማምጣት ከሁለት ዓመት በፊት የተጀመረው የሠላም ውይይት ፊኒክስ-አሪዞና ውስጥ እንደሚካሄድ በቅርቡ መዘገባችን ይታወሣል፡፡

ውይይቱ በቀጠሮው መሠረት ተጀመረ? ባልደረባችን አዲሱ አበበ እዚያው ይገኛል፤ ከሰሎሞን ክፍሌ ጋር ያደረጉትን ጥያቄና መልስ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG