በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአየር ንብረት ለውጥና መጭ አዝማሚያው


አዳዲስ ቴክኖሎጂ ወደገበያው ይገባል፤ ካብታሞቹ ያዘግማሉ፤ በማደግ ላይ ያሉት ገና ያድጋሉ፤ ያላደጉት አደጋ ላይ ናቸው፡፡

የአውሮፓዊያኑ 2011 ዓ.ም እነሆ ሁለተኛ ሣምንቱን እያገባደደ ነው፡፡ የተፈጥሮ አካባቢ ክስተቶች በምጣኔ ኃብቱ እና በፖለቲካው ላይ የሚያሣድሩት ጫናና ተፅዕኗቸው እየሰፋና እየጎላ የሚሄድ መሆኑም ይታያል፡፡

በምግብ ደኅንነት፣ በኃይል አቅርቦትና መጓጓዣም ላይ ያተኮሩት ፖሊሲዎች ሊዘረዘሩ ከሚችሉት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ እነዚህ ዘርፎች በተፈጥሮ አካባቢው ሁኔታና አካሄድ መሠረት ይጎብጣሉ፤ ይቃናሉ፤ ይቀየራሉ፡፡

ለዝርዝሩ ዘገባውን ያዳምጡ፡፡ (የኢትዮጵያ ሚቲኦሮሎጂ ኤጀንሲ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ዱላ ሻንቆ ይናገራሉ፡፡)

XS
SM
MD
LG