በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባካባቢ ጉዳይ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዲጠየቁ ተጠየቀ


ዓለማችንና ሕልውናዋ
ዓለማችንና ሕልውናዋ
ጆን ኬሪ ለሊማው የአየር ንብረት ጉባዔ ንግግር ሲያደርጉ
ጆን ኬሪ ለሊማው የአየር ንብረት ጉባዔ ንግግር ሲያደርጉ

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:24 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በአየር ንብረት ለውጥና ሊወሰዱ ይገባል በተባሉ እርምጃዎች ላይ የተነጋገረው ሃያኛው የወገኖች ስብሰባ - COP 20 በላቲን አሜሪካዋ ሃገር ፔሩ ዋና ከተማ ሊማ ባለፈው ሣምንት ተካሂዷል፡፡

በጉባዔው ላይ ተገኝተው የተናገሩት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጃን ኬሪ ተሣታፊዎቹ ዳፕሎማቶች፣ ሳይንቲስቶች፣ ኢኮኖሚስቶች እና ሌሎችም የሥራ ኃላፊዎች በየሃገሮቻቸው ውስጥ በሕዝብ ተመርጠው ሥልጣን ላይ ያሉ ባለሥልጣናት ሁሉ የተፈጥሮ አካባቢን ደኅንነትና የአየር ንብረት ለውጥን በሚመለከቱ ጉዳዮች ተጠያቂ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡

የሊማው የአየር ንብረት ጉባዔ ተሣታፊዎች
የሊማው የአየር ንብረት ጉባዔ ተሣታፊዎች

“በአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ ላይ ማንም የመንግሥት ባለሥልጣን ፊቱን ሊያዞር አይገባም” ብለዋል ሚስተር ኬሪ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG