በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እንግሊዝ እና ስፔን ለዓለም የሴቶች የእግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ይፋለማሉ


በሴቶች ዐለም ዋንጫ እንግሊዝ አውስትራሊያን 3 ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሳለች፡፡
በሴቶች ዐለም ዋንጫ እንግሊዝ አውስትራሊያን 3 ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሳለች፡፡

እንግሊዝ እና ስፔን፣ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ በሴቶች የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ለመሳተፍ በቅተዋል፡፡

የአውሮፓ ሻምፒዎኗ እንግሊዝ ለዋንጫው ጨዋታ የበቃችው፣ ከኒውዚላንድ ጋራ የሴቶች የዓለም ዋንጫን በማስተናገድ ላይ የምትገኘውን አውስትራሊያን፣ 3 ለ 1 በኾነ ውጤት፣ ዛሬ በማሸነፏ ነው።

ዋንጫውን ለማንሣት፣ እንግሊዝ እና ስፔን፣ የመጨረሻውን ፍልሚያ፣ በዕለተ እሑድ ያደርጋሉ።

አውስትራሊያ እና ስዊዲን፣ ለሦስተኛ ደረጃ የሚያደርጉትን ጨዋታ፣ በዕለተ ቅዳሜ ያከናውናሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG