አዲስ አበባ —
በኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞት ማዘናቸውን የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ትናንት የሻማ ማብራት ሥነ ስርዓት አካሂደዋል፡፡
የኢንጂነሩ ሞት ያስቆጣቸው እና የምርመራው ውጤት በፍጥነት እንዲገለፅ የአንዳንድ ከተማ ነዋሪዎችም ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ