በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለኦክላንድ ከተማ ምክር ቤት የሚወዳደሩት አፍሪካውያን


ለኦክላንድ ከተማ ምክር ቤት የሚወዳደሩት አፍሪካውያን
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

ለኦክላንድ ከተማ ምክር ቤት የሚወዳደሩት አፍሪካውያን

በአሜሪካ የሚደረገው ምርጫ በብዙ መልኩ ለየት ያለና ታሪካዊ ነው። በካልፎርኒያ ግዛት በምትገኘው ኦክላንድ ከተማ፣ አንድ ትውልደ ኤርትራ አሜሪካዊና እንዲኹም ትውልደ ናይጄሪያ አሜሪካዊ ለከተማዋ ምክር ቤት አባልነት ለመወዳደር የምርጫ ዘመቻ ላይ ናቸው።

የቪኦኤ የትግርኛ ክፍል ባልደረባ ተወልደ ወልደገብርኤል የስደተኞች ተሟጋች የሆኑትን ትውልደ ኤርትራው አቶ ሜሮን ሰመዳር እና የንግድ ማኅበረሰቡ ድምጽ መሆን የሚሹትንና የንግድ ድርጅቶች ባለቤት የሆኑትን ትውልደ ናይጄሪያው ባባ አፎላቢ አነጋግሮ ተከታዩን አጠናቅሯል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG