በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫ ዝግጅት በደቡብ

የደቡብ ኢትዮጵያ ጎጆ
የደቡብ ኢትዮጵያ ጎጆ

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት የሆነው መድረክ ለደቡብ ሕዝቦች ክልላዊ መስተዳድር ምክር ቤት ያሠማራቸው ዕጩ በሱቄ ቁጥር ሁለት ምርጫ ጣቢያ በዶ/ር በየነ ጴጥሮስና ድርጅታቸው የገጠሟቸውን ፈተናዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስተረድተዋል፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:11:43 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት የሆነው መድረክ ለደቡብ ሕዝቦች ክልላዊ መስተዳድር ምክር ቤት ያሠማራቸው ዕጩ በሱቄ ቁጥር ሁለት ምርጫ ጣቢያ በዶ/ር በየነ ጴጥሮስና ድርጅታቸው የገጠሟቸውን ፈተናዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስተረድተዋል፡፡

በአካባቢው ያለውን የምርጫ ሂደት እየዘገበ ያለው ሄኖክ ሰማእግዜር በአላባ፣ በከምባታ፣ በጠንባሮና በሃዲያዞኖች የሚገኙ በርካታ የድምፅ መስጫ ጣቢያዎችን ለድምፅ አሰጣጡ አንድ ቀን ሲቀር ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡

ለደቡብ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መድረክን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩምና የዞኖቹን የድምፅ መስጫ ጣቢያዎችን አስተባባሪዎች አነጋግሯል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG