በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫ ዝግጅት በኦሮሚያ - አምቦ


አምቦ
አምቦ

ከኦሮሚያ ዞኖች አንዱ በሆነው በአምቦ ለክልልና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመወዳደር 199 ዕጩዎች መቅረባቸው ተገልጿል፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:59 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከኦሮሚያ ዞኖች አንዱ በሆነው በአምቦ ለክልልና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመወዳደር 199 ዕጩዎች መቅረባቸው ተገልጿል፡፡

የምዕራብ ሸዋ ዞን የምርጫ አስተባባሪና የአምቦ አንድ ምርጫ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሁንዴሣ መደሣ ለቪኦኤ በሰጡት ማብራሪያ በምርጫ ክልሉ አሥር የፖለቲካ ፓርቲዎች ዕጩዎችን ማቅረባቸውንና በዞኑ ውስጥ ካሉት 11 የምርጫ ክልሎች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11 እንደራሴዎች እንደሚመረጡ አመልክተዋል፡፡

ዕሁድ፤ ግንቦት 16/2007 ዓ.ም በሚካሄደው ምርጫ መራጩ ሕዝብ በ862 የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ድምፁን እንደሚሰጥና በሁሉም ጣቢያዎች ላይ ዝግጅቱ መጠናቀቁን አቶ ሁንዴሳ ገልፀዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG