በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫ ዝግጅት በትግራይ

  • ግርማይ ገብሩ

አቶ አባይ ወልዱ

ከገዢው ፓርቲ አንዱ የሆነው ህወሓት በተወካዮች ምክር ቤት ወንበር ለማግኘት 38 ዕጩዎችን ለውድድር አዘጋጅቷል።

ከገዢው ፓርቲ አንዱ የሆነው ህወሓት በተወካዮች ምክር ቤት ወንበር ለማግኘት 38 ዕጩዎችን ለውድድር አዘጋጅቷል።

የድርጅቱ አንጋፋ የአመራር አባላት አብዛኛዎቹ ለውድድር ተሰልፈዋል፡፡

ከክልሉ የምርጫ ቦርድ ፅህፈት ቤት የተገኘውን ዝርዝር መሠረት በማድረግ የመቀሌ ዘጋቢያችን ግርማይ ገብሩ አጠር ያለ ዘገባ አዘጋጅቷል።

ግርማይ ዛሬ በመቀሌ ከተማ እየተዘዋወረ መራጮች በምርጫው ዋዜማ ምን ይላሉ? ሲል ጠይቋል።

አስታየታቸውን የሰጡት መራጮች ነገን በጉጉት እየጠበቋት መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

“መጭ ዕድገታችንን የሚወስኑልንን ተወካዮቻችን ለመምረጥ ካርዳችንን አዘጋጅተናል”ም ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG