አዲስ አበባ —
ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የኢድ አል አደሃን በዓል ሲያከብር፣ አንድነቱን በማጠናከር እና ይቅርታን በማብዛት እንዲያከብር ጥሪ ቀርቧል።
1439ኛው የኢድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል የዕምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ስታድዮም ተከበረ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።