በኦሮምያ ክልል በምስራቅ ወለጋ እና በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞኖች በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ወደ ማኅበረሰብ ግጭት እንዳያመሩ ያለውን ሥጋት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮምሽን አስታወቀ።
ግጭቶጭ በሚደጋገሙባቸው አካባቢዎች መንግሥት በቂ የጸጥታ አስከባሪዎችን እንዲልክ ሲልም አሳሰበ።