በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ ናቸው


የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ከኢትዮጵያ አቻቸው ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር /ፎቶ አህራምኦንላይን/
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ከኢትዮጵያ አቻቸው ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር /ፎቶ አህራምኦንላይን/

የኅዳሴ ግድብ ማሣያ
የኅዳሴ ግድብ ማሣያ

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ከኅዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ አዲስ አበባ የገቡት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ እና ከኢትዮጵያ አቻቸው ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ተገናኝተዋል፡፡

የሁለቱ ሃገሮች መሪዎች ከወራት በፊት ኢኳቶሪያል ጊኒ ዋና ከተማ ማላቦ ላይ ያደረጉት ውይይት ለተሻለ ግንኙነት አዲስ ምዕራፍ የከፈተ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጋራ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡

ለዝርዝሩ በመግለጫው ላይ የተገኘውን እስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

ለተጨማሪ መረጃና ማብራሪያዎች ከታች ያሉትን ማገናኛዎች እየተጫኑ ይከተሉ

http://english.ahram.org.eg/NewsContent/1/64/109985/Egypt/Politics-/Ethiopia-has-understanding-for-Egypts-interests-Eg.aspx

http://news.xinhuanet.com/english/world/2014-06/20/c_126644942.htm

XS
SM
MD
LG