ዋሽንግተን ዲሲ —
ዓለምአቀፉ የምግብ ፖሊሲ ጥናት ማዕከል ዛሬ ይፋ ባደረገው ሪፖርት መሠረት፥ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፑብሊክ፥ ቻድ እና ዛምቢያ ዘንድሮም ከፍተኛ ረሃብ ይታይባቸዋል።
ማዕከሉ ያወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ደርሶናል።
ሰሎሞን ክፍሌ ያቀረበውን ዘገባ ከዚህ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ።