በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትምህርት ጥራት በኢትዮጵያ


የትምህርት ጥራት በኢትዮጵያ
የትምህርት ጥራት በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ያለው የትምህርት ጥራት ችግር አስፈሪ ነው ሲሉ ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደ ውይይት ላይ የተገኙ ተሣታፊዎች ገለፁ።

ችግሩ ደግሞ ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተንሰራፋ እንድሆነ ጥናቶችን በመጥቀስ አመልክተዋል።

ለዝርዝሩ የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:39 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG