Print
No media source currently available
የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ላይ ያቀረበው ቅሬታ በሀገርአቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊጣራ ነው።
ለሐምሌ 12 ጠርቶት የነበረውን ስብሰባ የሰረዘው ኢዴፓ ሊቀሰቅሱ የወጡ አባሎቹና መሪዎቹ በፖሊስ ታግተው እንደዋሉ መግለፁ ይታወቃል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡