በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢዴፓ ለኦሮሚያ የሰሞኑ ችግር ገለልተኛ አጣሪ እንዲሰየም ጠየቀ


የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ - ኢዴፓ
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ - ኢዴፓ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:47 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የተከሰተው ሁከትና የተከተለውም ጥፋት ምንጩ የአገሪቱ የፌዴራል አደረጃጀት ጉድለት ነው ሲል፣ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ - ኢዴፓ አስታወቀ።

ኢዴፓ ባወጣው መግለጫ የደረሰውን ጥፋት መንስዔ የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋምም ጥሪ አቀርቧል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምኃ ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG