No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ የዓለማቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት/ዩኤስኤአይዲ/የመካከለኛው ምሥራቅ ረዳት አስተዳዳሪ ማይክል ሃርቢ በቅርቡ በሰጡት ቃል የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ለመካከለኛው ምሥራቅ የፀረ ኮቪድ-19 ትግል ድጋፍ የሚውል መጠነ ሰፊ ተጨማሪ ወጭ መፍቀዱን ገለፀዋል።