No media source currently available
የአሸባሪዎችን የገንዘብ ምንጭና ድጋፍ በሚከታተለው ወይንም /ቲኤፍቲሲ/ እየተባለ በሚታወቀው ማዕከል አማካኝነት ዩናይትድ ስቴትስ እና የባህረ ሰላጤዎቹ ሀገሮች በመካከለኛው ምሥራቅና በመላው ዓለም የሚገኙትን የአሸባሪ ድርጅቶችን የገንዘብ ምንጭ ለማድረግ በጋራ ይሰራሉ።