No media source currently available
ትናንት ከዓለምአቀፉ የአባቶች ቀን በበለጠ የበርካቶችን የፌስቡክ ገጽ ያጣበበው፤የመገናኛ ብዙኃንን አጀንዳ ያጥለቀለቀው ርዕሰ- ጉዳይ በምሥራቃዊው ንፍቀ ክበብ የታየው የፀሐይ ግርዶሽ እንደነበረ ተዘገበ።