ድሬዳዋ —
በዝግጅቱ ላይ የሁሉም ክልል አመራሮች የተገኙ ሲሆን በሰራዊቱ የላቀ አፈጻጸም ያሳዩ አባላት እና በሰላም ማስከበር ተልዕኮ መስዋዕት ለሆኑ የመከላከያ አባላት ቤተሰቦች ሽልማትና የደረጃ እድገት ተሰጥቷል።
የመከላከያ ሰራዊትን የለውጥ እንቅስቃሴ በጥሩ ጎዳና ላይ መሆኑን የገለጹት ምክትል ኤታማዦር ሹሙ ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ መከላከያን ከህዝብ ለመነጠል በሚሰሩት ላይ ግን እርምጃ ልንወስድ እንችላለን ብለዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ