በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኪረሙ ወረዳ ጥቃት ሰባት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ


በኪረሙ ወረዳ ጥቃት ሰባት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:42 0:00

በኪረሙ ወረዳ ጥቃት ሰባት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

በምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ፣ በሁለት ቀበሌዎች ውስጥ ተፈጸመ በተባለ ጥቃት ሰባት ሰዎች መገደላቸውን፣ ነዋሪዎች እና የወረዳው ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡

ነዋሪዎቹ ለግድያው፣ በአካባቢው ይንቀሳቀሳሉ ያሏቸውን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትንና የዐማራ ፋኖ ታጣቂን ሲከሱ፣ ግድያውን ያረጋገጠው የወረዳው አስተዳደር በበኩሉ፣ በጉዳዩ ላይ ክትትል እየተደረገ እንደኾነ ገልጿል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG