በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በመንግሥት የፀጥታ አስከባሪዎች እንግልት እየደረሰብን ነው” - የምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደበረት ወረዳ ነዋሪዎች


“በመንግሥት የፀጥታ አስከባሪዎች እንግልት እየደረሰብን ነው” ሲሉ የምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደበረት ወረዳ አንዳንድ ነዋሪዎች ስሞታ አሰምተዋል።

መንግሥት “ኦነግ ሸኔ” እያለ የሚጠራቸው ታጣቂዎች ሁለት የመንግሥት ታጣቂዎችን ጠልፈው መውሰዳቸውና በኋላም አንዱን መግደላቸው “እየደረሰብን ነው” ለሚሉት እንግልት መነሻ መሆኑን ይናገራሉ።

የወረዳው ፀጥታ ፅህፈት ቤት በነዋሪዎች የቀረበውን ቅሬታ በተመለከተ መረጃ እንደሌለው ገልጿል።

የክልሉ ፀጥታ ቢሮ ጉዳዩን እያጣራ መሆኑን አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

“በመንግሥት የፀጥታ አስከባሪዎች እንግልት እየደረሰብን ነው” - የምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደበረት ወረዳ ነዋሪዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:30 0:00


XS
SM
MD
LG