በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድሬዳዋና ምዕራብ ሐረርጌ ከአንበጣ መንጋ ነጻ መሆናቸው ተገለፀ


ድሬዳዋና ምዕራብ ሐረርጌ ከአንበጣ መንጋ ነጻ መሆናቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00

የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች በቅንጅት አንበጣን ሲከላከል የነበረው ግብረሃይል ድሬዳዋና ምዕራብ ሐረርጌ ከአንበጣ መንጋ ነጻ ማድረጉን ይፋ አደረገ። ግብረሃይሉ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በምስራቅ ሃረርጌም ከአንድ ወረዳ በስተቀር ሌሎች ወረዳዎች ከአንበጣ ነጻ መሆናቸውን ያስታወቀ ሲሆን የሀረሪ ክልልም በቅርቡ ነጻ ይሆናል ብለዋል። በቀጣይ ሙሉ ትኩረቱ የሶማሌ ክልል ይሆናል ብለዋል።

XS
SM
MD
LG