በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ የአሪዞናው የጽንስ ማስወረድ ክልከላ ከመጠን ያለፈ ነው አሉ

ትረምፕ የአሪዞናው የጽንስ ማስወረድ ክልከላ ከመጠን ያለፈ ነው አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

ትረምፕ የአሪዞናው የጽንስ ማስወረድ ክልከላ ከመጠን ያለፈ ነው አሉ

በአሜሪካ የፕሬዚደንታዊ የምርጫ ዘመቻ፣ የሥነ ተዋልዶ መብቶችን የተመለከቱ ጉዳዮች፣ ተመልሰው ዋና አከራካሪ ርዕሶች ሆነው ቀርበዋል። በአሪዞና የሚገኘው ጠቅላይ ፍ/ቤት፣ አብዛኛውን የጽንስ ማስወረድ መብቶችን ሲሽር፣ የሪፐብሊካኑ እጩ ዶናልድ ትረምፕ ከውሳኔው ራሳቸውን አርቀዋል።

የቪኦኤው ስካት ስተርንስ ያሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG