በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጽንስ የማስወረድ ውሳኔ በዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ

ጽንስ የማስወረድ ውሳኔ በዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:59 0:00

ጽንስ የማስወረድ ውሳኔ በዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ

የፍሎሪዳ ክፍለ ግዛት ከፍተኛ ፍርድ ቤት በያዝነው ሳምንት የጽንስ ማስወረድን የሚመለከቱ ውሳኔዎች ላይ ጥብቅ ገደቦች ሲጥሉ፤ በአንጻሩ ለፍሎሪዳ ክፍለ ግዛት መራጮች የፊታችን ጥቅምት ወር በሚካሄደው ምርጫ እነዚህን ገደቦች ለመቀልበስ ለሚያስችል ውሳኔ መንገድ ይከፍታል።

የሥርአተ ጾታ መብቶች ጉዳይ በዘንድሮው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ልዩ ትኩረት የሚያሰጣቸው ስለመሆናቸው ጠቅሶ የአሜሪካ ድምጹ ስካት ስተርንስ ያደረሰንን ዘገባ ዝርዝር ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG