የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ለ2024ቱ ምርጫ ድምጻቸውን በፖስታ ሰጥተዋል።
ጂሚ ካርተር 100 ዓመት የሞላቸው የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሲኾኑ፣ ለቤተሰባቸው የገለጹትን ምኞታቸውን ማሳካት ችለዋል። በኬን ፋራቦህ ከጆርጂያ የተላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም