በአሜሪካ ምርጫ፣ የምክትል ፕሬዚደንትነት ዕጩ ተወዳዳሪዎቹ ጄዲ ቫንስ እና ቲም ዋልዝ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያም የመጨረሻም የሆነ ክርክራቸውን ያከናውናሉ።
የአሜሪካ ድምጹ ስካት ስተርንስ ዕጩዎቹ ኒውዮርክ ላይ ሲገናኙ ያነሷቸዋል ተብለው የሚገመቱ ጉዳዮችን ቃኝቷል።

መድረክ / ፎረም