የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ከ50 ቀናት በታች በቀሩት በዚህ ወቅት፣ እጩዎቹ ዶናልድ ትረምፕ እና ካመላ ሄሪስ፣ የምርጫውን ውጤት ሊቀይሩ እንደሚችሉ በሚነገርላቸው ግዛቶች ዘመቻ በማድረግና፣ ኢኮኖሚውን ሊያሻሽሉ የሚችሉ ፖሊሲዎች እንዳሏቸው በመናገር ላይ ናቸው።

መድረክ / ፎረም