የባይደን እና የትራምፕ አስተዳደሮች፣ ቻይና ፍትሃዊ ያልሆነ የንግድ አሰራር በመከተል ዓለም አቀፍ ገበያዎችን ተመሳስለው በተሰሩ እና ርካሽ በሆኑ እቃዎች ታጠለቀልቃለች ሲሉ ይከሷታል። ተንታኞች እንደሚሉት፣ ሁለቱም ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ለቻይና ድርጊት ምላሽ ለመስጠት እና የዩናይትድ ስቴትስን ምርት ለማሳደግ ቀረጥን እንደአማራጭ ይጠቀማሉ።
የአሜሪካ ድምጿ ኤሊዛቤት ሊ ይህ የንግድ ጦርነት በአሜሪካ ሸማቾች ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ገልጻ ያደረሰችንን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።
መድረክ / ፎረም