አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ዶናልድ ትራምፕ እና ካማላ ሃሪስ ሁለት ወራት ለቀረው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በኢኮኖሚ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያተኩረውን የመጀመሪያ ክርክራቸውን ለማካሄድ የምርጫ ዘመቻዎቻቸው እየተዘጋጁ መሆናቸው ተዘገበ።
የምርጫ ውድድሩን ሂደት የሚዳስሰውን ዘገባ ከዚህ ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም