በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቀጣዩ ፕሬዝዳንት እና የተመጣጣኝ ጤና ዋስትና ህግ እጣ?


ቀጣዩ ፕሬዝዳንት እና የተመጣጣኝ ጤና ዋስትና ህግ እጣ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:46 0:00

ቀጣዩ ፕሬዝዳንት እና የተመጣጣኝ ጤና ዋስትና ህግ እጣ?

"ኦባማ ኬር” በመባል የሚታወቀው ተመጣጣኝ የጤና ዋስትና ህግ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ አሜሪካውያን የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ጨምሯል፡፡ ይሁን እንጂ ግን የጤና ዋስትናው ህግ የወደፊት እጣ በሚቀጥለው ፕሬዝዳንት አስተዳደር ምን እንደሚሆን ግልጽ አይደለም፡፡

የሃሪስም ሆነ የትራምፕ የምርጫ ዘመቻ ስለ ጤና ዋስትናው ህግ ያላቸውን ራዕይ በተመለከተ ዝርዝር መረጃ አልሰጡም፣ መራጮች ግን ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተሉት ነው።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG