በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጄ. ዲ. ቫንስ “አሜሪካ ትቅደም” መሪ ቃላቸው እንደሆነ አስታወቁ

ጄ. ዲ. ቫንስ “አሜሪካ ትቅደም” መሪ ቃላቸው እንደሆነ አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:09 0:00

ጄ. ዲ. ቫንስ “አሜሪካ ትቅደም” መሪ ቃላቸው እንደሆነ አስታወቁ

የሪፐብሊካን ፓርቲው በመወከል በምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ እጩ ሆነው የተመረጡት ጄ. ዲ. ቫንስ፣ ትላንት ረቡዕ በተካሄደው የፓርቲው ጉባኤ የሦስተኛ ቀን ውሎ መድረኩን ይዘው አምሽተዋል።

ከዶናልድ ትረምፕ ጎን ሆነው የሚወዳደሩት ጄ. ዲ. ቫንስ የውጪ ፖሊሲ እና ደህንነትን በተመለከተ የሚከተሉት ፖሊሲ መሪ ቃል “አሜሪካ ትቅደም” እንደሆነ ተናግረዋል።

የቪኦኤ የኮንግረስ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን የላከችው ዘገባ ነው። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG