በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን ከፉክክሩ ቢወጡ ማን ይተካቸው ይሆን?

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በሸርማን መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በተካሄደው የዘመቻ ላይ ንግግር አድርገዋል በማዲሰን፣ ዊስኮንሲን፣ ሃምሌ 5/2024
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በሸርማን መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በተካሄደው የዘመቻ ላይ ንግግር አድርገዋል በማዲሰን፣ ዊስኮንሲን፣ ሃምሌ 5/2024

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከሪፐብሊካኑ ተፎካካሪያቸው ከቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ጋራ ባደረጉት ክርክር ያጋጠማቸውን ችግር ተከትሎ አንዳንድ የፓርቲያቸው መሪዎች ከእጩነቱ እንዲወጡ ጠይቀዋል።

ባይደን ቢወጡ የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ ማን ይሆናል?

ባይደን ከፉክክሩ ቢወጡ ማን ይተካቸው ይሆን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:06 0:00

የአሜሪካ ድምጹ ስካት ስተርንስ ባይደንን በእጩነት ሊተኩ ይችላሉ ተብለው የሚጠቀሱትን አስመልክቶ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG