በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ከውርጃ ጋራ በተያያዘ ለሚታየው ጭካኔ እና ቀውስ ትረምፕ ተጠያቂ ናቸው” -ባይደን

“ከውርጃ ጋራ በተያያዘ ለሚታየው ጭካኔ እና ቀውስ ትረምፕ ተጠያቂ ናቸው” -ባይደን
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:12 0:00

“ከውርጃ ጋራ በተያያዘ ለሚታየው ጭካኔ እና ቀውስ ትረምፕ ተጠያቂ ናቸው” -ባይደን

የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆ ባይደን የሥነ ተዋልዶን መብት የምርጫ ዘመቻቸው ዋና አጀንዳ በማድረግ ላይ ናቸው። ተቀናቃኛቸው የቀድሞው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በየክፍለ ግዛቶቹ ያለውን የማስወረድ ወይም ጽንስ የማቋረጥ መብቶች እንዲገድቡ በማድረግ ላይ ናቸው ሲሉም ይከሳሉ።

በዚህ ፕሬዚደንታዊ የምርጫ ዘመቻ፣ ከሪፐብሊካን ፓርቲው አቋም በተለየ፣ በጉዳዩ ላይ ትረምፕ መካከለኛውን እና ለስለስ ያለውን መንገድ በመከተል ላይ ናቸው።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG