በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያንና ኬንያን የሚያገናኝ መንገድ በ$743 ሚልዮን ዶላር እንደሚሰራ ተገለጸ


ሳምንቱን ስለ ኢትዮጵያ በጋዜጦች ከተጻፉት ጥቂቶቹን ጨምቆ የሚያቀርበው ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ዝግጅታችን ያካተታቸው ርዕሶች

-ኢትዮጵያንና ኬንያን የሚያገናኝ አውራጎዳና በ$743 ሚልዮን ዶላር እንደሚገነባ ተገለጸ

-በኢትዮጵያ የሚሞቱትልጆች ብዛት ከግማሽ በላይ አሃዝ ቀነሰ

-የኢትዮጵያ መንግስት የመኪና አደጋ የሚያደርሰውን ሞት ለመቀነስ ቆረጠ የሚሉት ናቸው።

XS
SM
MD
LG