በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአባይ ተፋሰስ ሀገሮች የመብራት ሀይልን ለማመንጨት ድፍረት ይኑራቸው ተባለ


«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራማችን ለዛሬ ያቀፋቸው ርዕሶች

-የአባይ ተፋሰስ ሀገሮች የመብራት ሀይልን ለማመንጨት ደፋር ውሳኔ እንዲወስዱ ተመከሩ

-ካሩቱሪ በሽርክና የሚሰሩ ህንዳውያን ገበሬዎችን እንደሚያስመጣ ታወቀ

-ከባህር ዳርና ከመቐለ ወደ ኻርቱም በረራ ተጀመረ

የሚሉት ርዕሶች ይግኙባቸዋል።

XS
SM
MD
LG