በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዝናብ እጥረቱና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ

አፋር ክልል /ካርታ - ከኢንተርኔት የተገኘ/
አፋር ክልል /ካርታ - ከኢንተርኔት የተገኘ/

በአፋር ክልል ሰሞኑን በጣለው ዝናብ ጥሩ ተስፋ እንዳገኙበት የዱብቲ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

የዝናብ እጥረቱና አፋር ክልል ውስጥ ያለው ሁኔታ
የዝናብ እጥረቱና አፋር ክልል ውስጥ ያለው ሁኔታ

please wait

No media source currently available

0:00 0:16:18 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በአፋር ክልል ሰሞኑን በጣለው ዝናብ ጥሩ ተስፋ እንዳገኙበት የዱብቲ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

ሆኖም ዝናቡ ቀጥሎ ሣር በደንብ እስኪያቆጠቁጥና እንስሳቱም መኖ እስኪያገኙ የመንግሥትም ሆነ የለጋሾችን እርዳታ እንደሚሹ ነዋሪዎቹ አካባቢውን እየተዘዋወረ እየተመለከተ ላለው ዘጋቢያች ግርማይ ገብሩ ተናግረዋል፡፡

በሌላ በኩል በዚህ የዝናብ እጥረት ምክንያትት ረሀብ ይከሰታል የሚል ሥጋት እንደሌለው የኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል።

«እርዳታ የሚሰጣቸውም ሆነ ለረሀብ የተጋለጡ ወገኖች የሉም» ሲሉ የግብርና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ብርሃኑ ለቪኦኤ ዘጋቢ እስክንድር ፍሬው ገልፀዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

  • 16x9 Image

    ግርማይ ገብሩ

  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of
XS
SM
MD
LG