በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮንጎ ዲሪ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ሠራተኞች 15 ዓመት አልተከፈላቸውም


please wait

No media source currently available

0:00 0:07:00 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኢትዮጵያ የኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኤምባሲ ሲሠሩ የነበሩ ኢትዮጵያዊያን ደመወዛችንን እና የአገልግሎት ክፍያችንን በግፍ ተከለከልን ሲሉ አቤቱታ እያሰሙ ነው፡፡

የተለያዩ የመንግሥት አካላትም ለአቤቱታቸው በቂ ምላሽ እንዳልሰጧቸው ይናገራሉ፡፡

በኢትዮጵያ የኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ አምባሣደር ለቪኦኤ በሰጡት ቃል “በቅድሚያ የሃገራችንን የውስጥ ችግር መፍታት አለብን” ብለዋል፡፡

የተያያዘው የድምፅ ፋይል ዝርዝሩን ይዟል፤ ያዳምጡት

XS
SM
MD
LG