ዋሺንግተን ዲሲ —
"ዶ/ር ጆን" በሚል የመድረክ ስሙ የሚታወቀው ማክ ሬበናክ በነጭና ጥቁር ሙዚቀኞች የሚቀነቀኑ ዜማዎችን ቀይጥ ለሕዝብ ጆሮ በማድረስ የታወቀ ከያኒ ነው፡፡
የብሉስ እና ጃዝ መዲና በሆነችው ኒው ኦርሊያንስ ከተማ ለበርካታ ዓመታት ሕዝብን ሲያዝናና ኖሮ በቅርቡ በደረሰበት የልብ ድካም በ77 ዓመቱ አርፏል፡፡
ለብዙ ዓመታት ሕዝብን ያዝናናው ዶ/ር ጆን አረፈ፡፡
"ዶ/ር ጆን" በሚል የመድረክ ስሙ የሚታወቀው ማክ ሬበናክ በነጭና ጥቁር ሙዚቀኞች የሚቀነቀኑ ዜማዎችን ቀይጥ ለሕዝብ ጆሮ በማድረስ የታወቀ ከያኒ ነው፡፡
የብሉስ እና ጃዝ መዲና በሆነችው ኒው ኦርሊያንስ ከተማ ለበርካታ ዓመታት ሕዝብን ሲያዝናና ኖሮ በቅርቡ በደረሰበት የልብ ድካም በ77 ዓመቱ አርፏል፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ