በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዶ/ር አብይ አሕመድ ፓርቲ የሚተችበት የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት እጦት በሕግ ባለሞያዎች እይታ


ፓርቲያቸውና የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ መድረክ ለረጅም ዓመታት የሚወቀስበትንና እየተወቀሰ የሚገኝበትን የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለማሻሻል፣ እስረኞችን ለመፍታትና በእስር ቤቶች ውስጥ ይፈፀማሉ የሚባሉትን የማሰቃየት ተግባራት የማስቆም እርምጃ በአጭር ጊዜ ውስጥ መውሰድ ይችላሉ? ጽዮን ግርማ በኢትዮጵያ የሚገኙ አራት ጠበቆችን አነጋግራ ያሰናዳችውን ዘገባ ያድምጡ።

የዶ/ር አብይ አሕመድ ፓርቲ የሚተችበት የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት እጦት በሕግ ባለሞያዎች እይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:21 0:00

ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ መጋቢት 18/ቀን 2010 ዓ/ም የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ የመረጣቸው ዶ/ር አብይ አሕመድ ነገ ሰኞ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥልጣናቸውን በይፋ ይረከባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ፓርቲያቸውና የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ መድረክ ለረጅም ዓመታት የሚወቀስበትንና እየተወቀሰ የሚገኝበትን የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለማሻሻል፣ እስረኞችን ለመፍታትና በእስር ቤቶች ውስጥ ይፈፀማሉ የሚባሉትን የማሰቃየት ተግባራት የማስቆም እርምጃ በአጭር ጊዜ ውስጥ መውሰድ ይችላሉ ወይ? የሚል ጥያቄን ያነሳችው ጽዮን ግርማ በኢትዮጵያ የሚገኙ አራት ጠበቆችን አነጋግራ ዮን ግርማ በኢትዮጵያ የሚገኙ አራት ጠበቆችን አነጋግራ ያሰናዳችውን ዘገባ ያድምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG