በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቲም ዋልዝ ለምክትል ፕሬዝደንትነት እጩ ተወዳዳሪ ሆነው መመረጣቸውን በይፋ ተቀበሉ 


ቲም ዋልዝ ለምክትል ፕሬዝደንትነት እጩ ተወዳዳሪ ሆነው መመረጣቸውን በይፋ ተቀበሉ 
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00

የሜንሶታው አገረ ገዥ ቲም ዋልዝ ለምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ በፓርቲያቸው መመረጣቸውን ትላንት ለሶስተኛ ምሽት በተከናወነው የዲሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ በይፋ ተቀብለዋል።

የቪኦኤው ኬን ፋርቦ ከቺካጎ የላከው ዘገባ ነው።

እንደሚከተለው ተሰናድቷል።

XS
SM
MD
LG