በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፍልስጤም ደጋፊ ተቃዋሚዎች በዲሞክራቲክ ፓርቲ ጉባዔ ላይ ተቃውሞ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል


please wait

No media source currently available

0:00 0:07:01 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ፣ የዲሞክራቲክ ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ በሚካሄድባት ቺካጎ ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ የፍልስጤማዊያን ደጋፊዎች የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል። ትላንት ረቡእ በጉባዔው ማዕከል አቅራቢያ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ በአብዛኛው ሰላማዊ ሆኖ ያለፈ ሲሆን፣ ማክሰኞ በእስራኤል ቆንፅላ ፅህፈት ቤት ፊት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ግን፣ በፖሊስ እና በሰልፈኞች መካከል ግጭት ተቀስቅሶ 56 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

XS
SM
MD
LG