በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጂቡቲ ምርጫ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በጂቡቲ ምክር ቤታዊ ምርጫ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተሰማ። ይሁንና ዋናው የሀገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲ እንደማይካፈል ታውቋል።

በጂቡቲ ምክር ቤታዊ ምርጫ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተሰማ። ይሁንና ዋናው የሀገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲ እንደማይካፈል ታውቋል።

በምህፃረ ቃሉ /MDR/ የሚባለው የተቃዋሚው ፓርቲ፣ በተዚህ ቀደሙ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫም እንዳልተካፈለ ይታወቃል።

በዚህ የተቃዋሚዎች ከፍተኛ መለያየት፣ የፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኡመርገዥ ፓርቲ፣ የምክር ቤቱን አብላጫ ድምፅ ሊያገኝ እንደሚችል ተመልክቷል።

ተቃማዊው ፓርቲ በምርጫው የማይካፈለው፣ የድምፅ አሰጣጡ የተዛባና ሀቅ የጎደለው ይሆናል በማለት እንደሆነ፣ የፓርቲው መሪ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG