No media source currently available
የጅቡቲ መንግሥት ወደ ሀገራቸው የመለሳቸው ኢትዮጵያዊያን ሥደተኞች በሰመራ ዩኒቨርሲቲና በኤሊዳር ት/ቤት ለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ መደረጉን የአፋር ብሔራዊ ክልል ማኅበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ስደተኞች በአስገዳጅ መንገድ የሚመለሱበት አሰራር እንዲቆም የኢትዮጵያ መንግሥት ከአቻው የጅቡቲ መንግሥት ጋር በጉዳዩ እንዲመክርበት ተጠይቋል፡፡