በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጎንደር የሚገኙ የወልቃይት ጠገዴ ተፈናቃዮች

ጎንደር ከተማ
ጎንደር ከተማ

ከወልቃይት ጠገዴ ተፈናቅለው ጎንደር ከተማ በጊዚያዊ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙት ተፈናቃዮች መንግሥት አፋጣኝ ምላሽ ይስጠንና ወደቀያችን እንመለስ ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

ከወልቃይት ጠገዴ ተፈናቅለው ጎንደር ከተማ በጊዚያዊ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙት ተፈናቃዮች መንግሥት አፋጣኝ ምላሽ ይስጠንና ወደቀያችን እንመለስ ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
ቁጥራቸው ከሁለት መቶ በላይ የሚሆኑ አብዛኛዎቹ ደግሞ በአፍላ የወጣትነት የዕድሜ ክልል የሚገኙ እነዚህ ተፈናቃዮች በጎንደር ከተማ በ አንድ ግለሰብ ቤት ውስጥ በተዘጋጀላቸው ጊዚያዊ መጠለያ ውስጥ ነው ያሉት - በተጨናነቀ ሁኔታ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ጎንደር የሚገኙ የወልቃይት ጠገዴ ተፈናቃዮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG