በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቤንሻንጉል ጉምዝ ተፈናቃዮች ቅሬታ

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ካማሽ ዞን፣ ያሶ ወረዳ ከሚገኘው ቀያቸው ተፈናቅለው ባህርዳር ከተማ የገቡ ተፈናቃዮች
ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ካማሽ ዞን፣ ያሶ ወረዳ ከሚገኘው ቀያቸው ተፈናቅለው ባህርዳር ከተማ የገቡ ተፈናቃዮች

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ካማሽ ዞን፣ ያሶ ወረዳ ከሚገኘው ቀያቸው ተፈናቅለው ባህርዳር ከተማ የገቡ አምስት መቶ ተፈናቃዮች ከክልሉ መንግሥት ድጋፍ አለማግኘታቸውን ገልፀው ቅሬታ አቀረቡ።

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ካማሽ ዞን፣ ያሶ ወረዳ ከሚገኘው ቀያቸው ተፈናቅለው ባህርዳር ከተማ የገቡ አምስት መቶ ተፈናቃዮች ከክልሉ መንግሥት ድጋፍ አለማግኘታቸውን ገልፀው ቅሬታ አቀረቡ።

ተፈናቃዮቹን ወደ ትውልድ ቦታቸው ለማመላለስ የትራንስፖርት አገልግሎት ቢያቀርብም ተፈናቃዮቹ ለመሄድ ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል ሲል የክልሉ መንግሥት ምላሽ ሰጥቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የቤንሻንጉል ጉምዝ ተፈናቃዮች ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:55 0:00

የቤንሻንጉል ጉምዝ ተፈናቃዮች ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG