በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተፈናቃዮች ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭነት


ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደቡብና ሰሜን ወሎ ዞኖች የሰፈሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች አሰፋፈራችን ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ ሊያደርገን ይችላል ሲሉ ሥጋታቸውን ገልጸዋል፡፡
የሁለቱም ዞኖች አመራሮች አቅም በፈቀደ ድጋፍ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ተናግረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የተፈናቃዮች ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG