በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከጎንደር የተፈናቀሉ መቐለ መድረሳቸው ተገለጸ


 ፋይል - መቐለ ከተማ
ፋይል - መቐለ ከተማ

ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ ባጋጠመው ብጥብጥ ከጐንደር ከተማ፣ ከሰሜን ጐንደር ደንብያ ወረዳ እና ከጃዊ ከተማ የተፈናቀሉ ወደ መቐለ ከተማ መድረሳቸው ተዘግቧል ።

ሰዎቹ በአከባቢው በተፈጠረው ብጥብጥ እንዲሁም ከተለያዩ ሰዎች በደረሰባቸው ዛቻና ማስፈራርያ ሰግተው ንብረታቸውን ጥለው መፈናቀላቸው ይናገራሉ።

የመቐለ ከተማ መስተዳድር ተፈናቃዮቹን ተቀብሎ እገዛ እያደረገላቸው መሆኑንም ይገልፃሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ከጎንደር የተፈናቀሉ መቐለ መድረሳቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:40 0:00

XS
SM
MD
LG